Kanal manzili:
Toifalar:
Kattalashtirilmagan
Til: Oʻzbek tili
Obunachilar:
1.47K
Kanalning ta’rifi
ይህ አነቃቂ እና ወቅታዊ መረጃዎችን የሚለቀቁቤት ቻናል ነው
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
0
4 stars
1
3 stars
1
2 stars
0
1 stars
1
Oxirgi xabar 2
2023-04-18 00:03:39
ተጠቀምበት !ይህቺ አለም ስጦታችን ናት ፈቃዳችንን ሁሉ አንድንፈፅም ተፈቅዶልናል ከኋጢያት እና ከክፉት በስተቀር ሀሉም ምርጫዎች አሉን ታድያ የምን መቆም ነው !
"ፈጣሪ የሰጠንን ስጦታ ከራሳችን ልንነፍገው አይገባም "
1.3K viewsMotivational Speaker, 21:03
2023-04-17 01:21:10
..........
የሰው ልጅ ከልቡ የሚያወጣው የፍቅር እና የተስፋ ቃል"እናቴ!" የሚለው ነው።እናት ሁሉም ነገር ናት ።የሀዘናችን አፅናኝ፤የድካማችን ብርታት፤የተስፋና የምህረት ነብስ ናት።
1.3K viewsMotivational Speaker, 22:21
2023-04-15 02:41:49
ምን ይታይሻል?አሁን ካለሽበት ቦታ ሆነሽ ምንድነው የሚታይሽ ? ምን ማድረግስ ትፈልጊያለሽ ? ሁሌ አደርገዋለሁ ብለሽ ቃል እየገባሽ የተውሽው ነገር ምንድነው ?
የመረጥሽውን ሁሌ ለማድረግ የምትመኚውን ከማድረግ ጀምሪ የግድ መጨረሻውን አውቀን መጀመር አይጠበቅብንም እሱ የኛ ስራ ሳይሆን
የፈጣሪ ስራ ነው !
ከምን ለመጀመር አሰብሽ ?
1.4K viewsMotivational Speaker, 23:41
2023-04-13 23:29:27
ግንኙነትህን ለማሳመር !
ከሰዎች ጋር ያለህን ቅርበት ይበልጥ ለማሳመር ከፈለግህ
አዳማጭ ሁን ምን እንደሚፈልጉ ምን እንደሚያስፈልጋቸው
ቀድመህ ተረዳቸው !የሚያሳዩት እያንዳንዱ ፀባይ ምክንያት አለው እና ቀድመህ ምክንያታቸውን ተረዳ ያኔ
መቀያየም ጠፍቶ የበለጠ ቅርበት ይዳብራል!
1.3K viewsMotivational Speaker, 20:29
2023-04-13 02:18:37
ከትንሽ ጀምር !
አንድን ነገር ስትጀምር በጣም በሚገርም ሞራል ውስጥ ሆነህ ትጀምር
እና ልክ
ከተወሰነ ቀናት በኋላ በቃኝ ይቅርብኝ በለህ እያቆምክ ተቸግረሀል ? ብዙ ሰው ይሄ ነገር ያጋጥመዋል !
ግን ለምን እንደሆነ አያውቀውም አንድ ሚስጥር ልንገራችው
ከትንሽ ጀምሩ ሞራላቸው ስለመጣ አቅም ስላላቸው ብቻ ብዙ ነገር ባንዴ አትሞክሩ ቀስ እየተባለ የተሰራ ነገር ውጤቱን ቅስ እያለ እየጨመረ ይሄዳል !
1.3K viewsMotivational Speaker, 23:18
2023-04-13 02:17:23
ተጋፈጥ !
ፈተና በህይወታችን የሚመጣው እንድም ሊያጠነክረን አንድም በህይወታችን ምን እንደተማርን ሊፈትሸን ነው ! ወደኋላ ካልንለት ይጥለናል
ከተጋፈጥነው እና ወደኋላ ሳንል ካሸነፍነው ግን ይሸልመናል!
1.1K viewsMotivational Speaker, 23:17
2023-04-12 00:40:40
አላህ ሆይ! አንተ ሰላም ነህ፤ ሰላምም ካንተ ነውና
ካለንበት ጭንቅ ገላግለን።
አቅማችን የማይችለውን ነገር አታሸክመን።
ያረቢ አዛኙ ጌታችን ሆይ "በቃችሁ" በለን!
1.4K viewsMotivational Speaker, 21:40