ተጋፈጥ ! ፈተና በህይወታችን የሚመጣው እንድም ሊያጠነክረን አንድም በህይወታችን ምን እንደተማርን ሊፈትሸን ነው ! ወደኋላ ካልንለት ይጥለናል ከተጋፈጥነው እና ወደኋላ ሳንል ካሸነፍነው ግን ይሸልመናል! 1.1K viewsMotivational Speaker, 23:17