Get Mystery Box with random crypto!

ETHIO MEDIA

Telegram kanalining logotibi ethio24net — ETHIO MEDIA E
Telegram kanalining logotibi ethio24net — ETHIO MEDIA
Kanal manzili: @ethio24net
Toifalar: Kattalashtirilmagan
Til: Oʻzbek tili
Obunachilar: 1.47K
Kanalning ta’rifi

ይህ አነቃቂ እና ወቅታዊ መረጃዎችን የሚለቀቁቤት ቻናል ነው

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


Oxirgi xabar

2023-05-02 22:00:14 ካልጀመርክ....

ለመጀመር አስበህ ቆይ ይሄ ይሙላልኝ እያልክ ነው? ስለዚህ አስታውስ ጠብታ ውሀ ታርሳለች ያ የሚሆነው ግን ስትጠራቀም ነው ከጠብታዋ ካልጀመርክ ግን የሚሞላ ነገር አይኖርም

"ባለህ ነገር ተነስ እና የጎደለህን ቀስ በቀስ ሙላ "
474 viewsMotivational Speaker, 19:00
Ochish/sharhlash
2023-05-01 22:53:55 ራስህን አበርታ !

በህይወትህ እየተፈጠረ ያለውን እያንዳንዷን ጥቂት የምትባለዋን ለውጥህን የምታየው አንተ ብቻ ነህ ከትላንት ዛሬ የተወሰነ ያህል ከፍ ብለሀል ነገር ግን ማንም በለውጥህ አያደንቅህም !

ስለዚህ አይግረምህ ላንተ እየታየህ ያለው ለሌሎች እየታየ አይደለም  ሁሉም የራሱን በማየት ላይ ነው እና ራስህን እያበረታህ ጠብቅ !
597 viewsMotivational Speaker, 19:53
Ochish/sharhlash
2023-04-30 21:52:25 ሁሌም ወደፊት !

ወድቀኋል ብለው ጥለውህ ሲሄዱ ተነስና ጠብቃቸው ወድቀህ የምትቀር ደካማ አለመሆንህን ለሁሉም አሳይ አንተ ውስጥ ያለው ፈጣሪ ሁሉን ቻይ መሆኑን አትርሳ !


ETHIO MEDIA
792 viewsMotivational Speaker, edited  18:52
Ochish/sharhlash
2023-04-29 09:31:48 ሁሉም ይሳካል!

"የማይነጋ ሌሊት የማያልፍ ቀን የለም " ብቻ አንተ ታገስ እንጂ በቀኑ እና በሰዓቱ ሁሉም ውብ ነው !  የምትፈልገው ነገ እየተሰራ ያለውም በዛሬህ ላይ ነው እና እስከጥግ ታግሰህ ጠብቅ !
887 viewsMotivational Speaker, 06:31
Ochish/sharhlash
2023-04-26 17:55:25 አልተረሳህም !

ተረሳሁኝ አትበል አይደለም የፈጠረ አምላክ የወለደ አንጀት አይረሳም እናም ስላልረሳህ ነው እስካሁን እየጠበቀህ ያለው አንተ ያሰብከው የተመኘኸው አሁን አለመሆኑን አትይ እየተደረገልህ ያለው ከተመኘኸው ይበልጣል !
1.3K viewsMotivational Speaker, 14:55
Ochish/sharhlash
2023-04-23 22:56:51
የሚገርም ታማኝነት

ይህ ሶርያዊ ስደተኛ በቱርክ ውስጥ ነው የሚኖአው። በቅርቡ በቱርክ በተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ ምክንያት በፈራረሰው ህንፃ ስር  በቦርሳ የታጨቀ 75ሺ $ ዶላር ያገኛል።

ታድያ ይህንን ሶርያዊ የዶላሩ ብዛትና የሱ ችግር ታማኝነቱን እንዲያጎልና የሰውን ሀቅ እንዲበላ አላደረገውም።

ዶላሩን እንዳገኘ ያለምንም ማንገራገር ቀጥታ የብሩን ባለቤቶች ልያገኙለት ወደሚችሉ ፖሊሶች ነበር ያመራው። ፖሊሶቹም ስራቸውን ሰሩ። የገንዘቡ ባለቤትም ተገኘ። ርክክቡንም በመፈፀም ዱዓ ተደረገለት። 

አጂብ ነው። አለም ቀማኛ በሆነችበት ዘመን እንዲህ ያሉ ታማኞች መኖራቸው ያስገርማል።
1.0K viewsMotivational Speaker, 19:56
Ochish/sharhlash
2023-04-22 23:00:23 ራስህን ሁን !

የዚህ አለም ስኬት መነሻውም መድረሻውም ራስን መሆን ነው። አንድ ደራሲ 'ሁሉም ነገር በምክንያት ነው የተፈጠረው ታዲያ አንተ ራስህን ካልሆንክ ሌላ ማን እንዲሆንልህ ትፈልጋለህ?' ሲል ይጠይቃል።

በዙሪያችን ባሉ ሰዎች ማለትም በቤተሰብ፣ ዘመድ፣ ጎረቤት፣ ጓደኛ ተፅዕኖ ተከበን ራስን መሆን ከባድ ቢሆንም ምርጥ ማንነቶች ነጥረው የሚወጡት ከባድ ዋጋ በመክፈል ስለሆነ ማን ምን ይለኛል ሳንል ራሳችንን ለመሆን ጥግ ድረስ መጣር አለብን።
1.2K viewsMotivational Speaker, 20:00
Ochish/sharhlash
2023-04-20 20:42:49 ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1444ኛው ዓመተ-ሒጂራ የዒድ አል-ፊጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ፡፡
908 viewsMotivational Speaker, 17:42
Ochish/sharhlash
2023-04-20 01:01:40 ለምታስፈልጋቸው ስትል !

የዛሬ ስራችው ላይ አንድ ነገር ስታጎድሉ ማንን እየበደላችሁ እንደሆነ አታውቁም ! ምናልባት የዛሬ ግዴታችሁ ላይ የሆነ አንድ ሰው ባደረጋችሁት ነገር ይጠቀም ነበር ይሆናል !

"ሁሌም ይሄን አስብ ሲደክምህ ልትቅም ስትል አንተን የሚፈልግህ ሰው እያጣህ መሆኑን እና ሳታውቀው በደል እየፈፀምህ መሆንህን"
1.3K viewsMotivational Speaker, 22:01
Ochish/sharhlash
2023-04-18 23:28:55 ውለታን አትርሳ !

በህይወትህ ትልቅ ዋጋ የከፈሉልህ ሰዎች እነማን ናቸው? ላንተ አሁን ላለህበት ቦታ ለመሆንህ እዚህ ለመድረስህ ከፈጣሪ ቀጥሎ ትልቁን ሚና የተጫወተልህ ማነው?

ያንን ሰው ከልብህ ዋጋ ስጠው ውለታውን መክፈል ባይቻልም እንኳን በምትችለው መጠን ያለህን ፍቅር እና ክብር ለግሰው !

ክብር የሚገባቸውን አንርሳ !
1.5K viewsMotivational Speaker, 20:28
Ochish/sharhlash