.......... የሰው ልጅ ከልቡ የሚያወጣው የፍቅር እና የተስፋ ቃል"እናቴ!" የሚለው ነው።እናት ሁሉም ነገር ናት ።የሀዘናችን አፅናኝ፤የድካማችን ብርታት፤የተስፋና የምህረት ነብስ ናት። 1.3K viewsMotivational Speaker, 22:21