ግንኙነትህን ለማሳመር ! ከሰዎች ጋር ያለህን ቅርበት ይበልጥ ለማሳመር ከፈለግህ አዳማጭ ሁን ምን እንደሚፈልጉ ምን እንደሚያስፈልጋቸው ቀድመህ ተረዳቸው ! የሚያሳዩት እያንዳንዱ ፀባይ ምክንያት አለው እና ቀድመህ ምክንያታቸውን ተረዳ ያኔ መቀያየም ጠፍቶ የበለጠ ቅርበት ይዳብራል! 1.3K viewsMotivational Speaker, 20:29