ተጠቀምበት ! ይህቺ አለም ስጦታችን ናት ፈቃዳችንን ሁሉ አንድንፈፅም ተፈቅዶልናል ከኋጢያት እና ከክፉት በስተቀር ሀሉም ምርጫዎች አሉን ታድያ የምን መቆም ነው ! "ፈጣሪ የሰጠንን ስጦታ ከራሳችን ልንነፍገው አይገባም " 1.3K viewsMotivational Speaker, 21:03