Get Mystery Box with random crypto!

#

Telegram kanalining logotibi tik_tok6 — # T
Telegram kanalining logotibi tik_tok6 — #
Kanal manzili: @tik_tok6
Toifalar: Video
Til: Oʻzbek tili
Mamlakat: Oʻzbekiston
Obunachilar: 3.31K

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

1


Oxirgi xabar

2020-09-18 10:31:42

.
#SHARE አርጉት
59 views07:31
Ochish/sharhlash
2020-09-18 10:30:36 አንድ ጥቁር ልጅ ላይ ፌደራል በጭለማ ጥይት ተኩሶበት ቀለሀዋ ተመልሳ መጥታ ምን ብትል ጥሩ ነው...

#ባትሪ_አብሩልኝ
52 views07:30
Ochish/sharhlash
2020-09-18 10:30:36 #10 ብር ላይ ያለቺው ልጅ ሰፌዱዋን ሳትጨርስ ስያፈንቅሏት Tg ትገባና ፕሮፋይሏን...


ቃል ነበር ታጠፈ
ልብ ነበር ተሰበረ
#ሰፌድ_ነበር_ተቀደደ
44 views07:30
Ochish/sharhlash
2020-09-16 07:09:33 አድቬንቸር ፊልም ቀረፃ ሄደክ

#ዳይሬክተሩ:- ልክ ቀረፃ ሲጀመር አንበሳው ይለቀቅና ያባርርሀል አይዞህ አይበላህም እስክሪፕቱ ላይ ተፅፏል።

#ተዋናይ:- እሺ ግን #አንበሳው እስክሪፕቱን አንብቦታል?

41 views04:09
Ochish/sharhlash
2020-09-13 10:10:30 በጠዋት #በአንበሳ_ሻይ_ቅጠል የተፈላ ሻይ ጠጥቶ #አንበሳ_ጫማ አድርጎ #ከአንበሳ_ባንክ ብር አውጥቶ #ጥቁር_አንበሳ ት/ቤት አካባቢ #አንበሳ_ቢራ ሲጠጣ ተፈንክቶ #ጥቁር_አንበሳ_ሆስፒታል ገብቶ የታከመው #የአንበሳ_ግቢ ዘበኛ ግንባሩ ታሽጎለት #ቀነኒሳ_አንበሳ የሚለውን ዘፈን እየሰማ #በአንበሳ_አውቶቢስ መመለሱን #የአንበሳ_ሆቴል ሰራተኞች ለ Seth.rollines ሪፖርት አድርገዋል
46 views07:10
Ochish/sharhlash
2020-09-13 08:25:32
41 views05:25
Ochish/sharhlash
2020-09-11 09:19:44 2012 መቼም Suspense Horror እና Action እንደሆነ ይታወቃል...

2013'ትን Friction Romantic and Comedy ያድርግልን
40 views06:19
Ochish/sharhlash
2020-09-10 07:33:00 ፍሬንድ የገጠር ቺክ እየጀነጀነ ሙድ ውስጥ እንድትገባ ከላይ እስከ ታች ሲዳብሳት...

አሁን ምን ትይዛለች ብለህ ነው እንዲ
የምትፈትሸኝ
45 views04:33
Ochish/sharhlash
2020-09-08 20:50:57 አንድም ሴት በ makeup እጥረት ወንድ መምሰል የለባትም !!
47 views17:50
Ochish/sharhlash
2020-09-08 13:24:35 ወንዱ ተንበርክኮ ለጋብቻ እየጠየቃት
#እሱ ፡ የልጆቼ እናት ትሆኛለሽ
#እሷ ፡ እያለቀሰች አዎ
#እሱ ፡ በይ እንሂዳ ቤት እየጠበቁሽ ነው

Join & share
@tik_tok6
44 views10:24
Ochish/sharhlash