Get Mystery Box with random crypto!

በጠዋት #በአንበሳ_ሻይ_ቅጠል የተፈላ ሻይ ጠጥቶ #አንበሳ_ጫማ አድርጎ #ከአንበሳ_ባንክ ብር አውጥ | #

በጠዋት #በአንበሳ_ሻይ_ቅጠል የተፈላ ሻይ ጠጥቶ #አንበሳ_ጫማ አድርጎ #ከአንበሳ_ባንክ ብር አውጥቶ #ጥቁር_አንበሳ ት/ቤት አካባቢ #አንበሳ_ቢራ ሲጠጣ ተፈንክቶ #ጥቁር_አንበሳ_ሆስፒታል ገብቶ የታከመው #የአንበሳ_ግቢ ዘበኛ ግንባሩ ታሽጎለት #ቀነኒሳ_አንበሳ የሚለውን ዘፈን እየሰማ #በአንበሳ_አውቶቢስ መመለሱን #የአንበሳ_ሆቴል ሰራተኞች ለ Seth.rollines ሪፖርት አድርገዋል