2020-09-05 11:02:01
እንኳን ለ 2013 ዓ.ም አደረሳችሁ
ልጁ የሚወዳትን ልጅ የፍቅር ጥያቄ ለማቅረብ በጣም ፈርቷል
አንድ ቀን ግን እንደምንም እራሱን በማደፋፈር በ text ሊነግራት ወሰነ፡
በመቀጠልም "ሀይ የእኔ ቆንጆ, በጣም አፈቅርሻለሁ...ካላንቺ መኖር አልችልም" በማለት መልዕክቱን ላከላት፡፡
ትንሽ ቆይቶ ስልኩ ላይ አጭር የፅሁፍ መልዕክት ገባለት፡፡
ልጁም በመደሰት መልዕክቱን አሁን ከማየው ነገ ጠዋት በተረጋጋ መንፈስ አየዋለሁ ብሎ ተኛ፡፡
በነጋታው መልዕክቱን ሲከፍተው
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
"Ethio telecom wishes all Ethiopians a happy and prosperous Ethiopian New Year.
Dr.....
መልካም አዲስ አመት ይሁንልን!!!
ጆይን ብቻ
@tik_tok6
40 views08:02