Get Mystery Box with random crypto!

አድቬንቸር ፊልም ቀረፃ ሄደክ #ዳይሬክተሩ:- ልክ ቀረፃ ሲጀመር አንበሳው ይለቀቅና ያባርርሀል አ | #

አድቬንቸር ፊልም ቀረፃ ሄደክ

#ዳይሬክተሩ:- ልክ ቀረፃ ሲጀመር አንበሳው ይለቀቅና ያባርርሀል አይዞህ አይበላህም እስክሪፕቱ ላይ ተፅፏል።

#ተዋናይ:- እሺ ግን #አንበሳው እስክሪፕቱን አንብቦታል?