ካልጀመርክ.... ለመጀመር አስበህ ቆይ ይሄ ይሙላልኝ እያልክ ነው? ስለዚህ አስታውስ ጠብታ ውሀ ታርሳለች ያ የሚሆነው ግን ስትጠራቀም ነው ከጠብታዋ ካልጀመርክ ግን የሚሞላ ነገር አይኖርም "ባለህ ነገር ተነስ እና የጎደለህን ቀስ በቀስ ሙላ " 474 viewsMotivational Speaker, 19:00