ራስህን አበርታ ! በህይወትህ እየተፈጠረ ያለውን እያንዳንዷን ጥቂት የምትባለዋን ለውጥህን የምታየው አንተ ብቻ ነህ ከትላንት ዛሬ የተወሰነ ያህል ከፍ ብለሀል ነገር ግን ማንም በለውጥህ አያደንቅህም ! ስለዚህ አይግረምህ ላንተ እየታየህ ያለው ለሌሎች እየታየ አይደለም ሁሉም የራሱን በማየት ላይ ነው እና ራስህን እያበረታህ ጠብቅ ! 597 viewsMotivational Speaker, 19:53