አልተረሳህም ! ተረሳሁኝ አትበል አይደለም የፈጠረ አምላክ የወለደ አንጀት አይረሳም እናም ስላልረሳህ ነው እስካሁን እየጠበቀህ ያለው አንተ ያሰብከው የተመኘኸው አሁን አለመሆኑን አትይ እየተደረገልህ ያለው ከተመኘኸው ይበልጣል ! 1.3K viewsMotivational Speaker, 14:55