Get Mystery Box with random crypto!

ራስህን ሁን ! የዚህ አለም ስኬት መነሻውም መድረሻውም ራስን መሆን ነው። አንድ ደራሲ 'ሁሉም ነ | ETHIO MEDIA

ራስህን ሁን !

የዚህ አለም ስኬት መነሻውም መድረሻውም ራስን መሆን ነው። አንድ ደራሲ 'ሁሉም ነገር በምክንያት ነው የተፈጠረው ታዲያ አንተ ራስህን ካልሆንክ ሌላ ማን እንዲሆንልህ ትፈልጋለህ?' ሲል ይጠይቃል።

በዙሪያችን ባሉ ሰዎች ማለትም በቤተሰብ፣ ዘመድ፣ ጎረቤት፣ ጓደኛ ተፅዕኖ ተከበን ራስን መሆን ከባድ ቢሆንም ምርጥ ማንነቶች ነጥረው የሚወጡት ከባድ ዋጋ በመክፈል ስለሆነ ማን ምን ይለኛል ሳንል ራሳችንን ለመሆን ጥግ ድረስ መጣር አለብን።