Get Mystery Box with random crypto!

ወንጀል ስትሰራው ቀላል ሊሆን ይችላል እንደቀላል ነገርም ይረሳል.. ነገር ግን በቀላሉ ሊተካ የማይ | ድነል ኢስላም//መነሀጅ አልሰለፊያ//كوني منهج السلفية

ወንጀል ስትሰራው ቀላል ሊሆን ይችላል
እንደቀላል ነገርም ይረሳል.. ነገር ግን በቀላሉ ሊተካ የማይችል የኢማን ብርሀን ከልብህ ላይ0 ያጠፋል
ሀጢአት ስትሰራ ልብህ ላይ የነበረችው ለአላህ ያላህ ፍቅር, ለነብያችን ያለህ ውዴታ, ለእምነትህ ያለህ አክብሮት ይዳፈናል.. አላህን ማፈር ታቆማለህ.. ነብያችን ብያዩኝ በስራዬ ይከፋሉ ብለህ አታስብም.. ከዛ በኋላ መጥፎ ስራን ደጋግሞ መስራት ቀላል ይሆንልሀል.. ጭራሽ መጥፎ መስሎም አይታይህም.. ከዛማ አላህ በረህመቱ እጅህን ካልያዘህ አለው እያልከ ቀስ በቀስ ትጠፋለህ።

ምናልባት መልካም ስራ መስራት ባትችል እንኳ ወንጀልን አትዳፈር!!