አላህ ማለት አኮ አንድ ወንጀል ስትሰራ በአንድ ወንጀል ይጠይቅሀል (ይምርሀል)። ነገር ግን አንድ ኸይር ስትሰራ ግን በበርካታ ሺህ ሀሰና ያባዛላሀል። እኛኮ በጣም በጣም አዛኝ የሆነ ጌታ ያለን እስቲ አንዴም እንኳ ቢሆን አልሃምዱሊላህ በል። ቢጨመርልህ እንጂ ምንም አይጎልብህም። 39 viewsኢስላም Tube, 18:59