ሰበር መረጃ ለሙስሊሞች በዛሬዉ እለት (ሰኞ) በሁሉም የመርካቶ ሱቆች ፍተሻ ይካሄዳል። ስለዚህ የታደሰ የንግድ ፍቃድ፣ የታደሰ መታወቂያ ሳትዪዙ ሱቅ ስትከፍቱም ሆነ ስትንቀሳቀሱ ብትገኙ ልትታፈሱ ስለምትችሉ ተገቢዉን ጥንቃቄ በማስተዋል ይፈፅሙ። የ ታደሰ መታወቂያ መያዝ እንዳይረሳ #ሼር ለአዲስ አበባ ሙሊሞች 61 viewsኢስላም Tube, 04:14