Get Mystery Box with random crypto!

አንድ ሰዉ መጣና ያረሱለሏህ ''በጥሩ ሁኔታ ከማ ጋር ልኗኗር''አላቸዉ እሳቸዉም ከእናትህ ጋር አሉ | ድነል ኢስላም//መነሀጅ አልሰለፊያ//كوني منهج السلفية

አንድ ሰዉ መጣና ያረሱለሏህ ''በጥሩ ሁኔታ ከማ ጋር ልኗኗር''አላቸዉ እሳቸዉም ከእናትህ ጋር አሉት ከዛስ ሲላቸዉ እሳቸዉ ከእናትህ ጋር አሉት ከዛስ ሲላቸዉ እሳቸዉ ከእናትህ ጋር አሉት ከዛስ ሲላቸዉ በመጨረሻ ከአባትህ ጋር አሉት።
እመነኝ እናትህ በህይወት ካለች በጣም እድለኛ ነህ ሳይፀፅትህ በፊት አሁኑኑ አስደስታት።
እናታችሁን ምትወዱ ከሆነ