Get Mystery Box with random crypto!

UMS NEWS

Telegram kanalining logotibi ums_news — UMS NEWS U
Telegram kanalining logotibi ums_news — UMS NEWS
Kanal manzili: @ums_news
Toifalar: Texnologiyalar
Til: Oʻzbek tili
Mamlakat: Oʻzbekiston
Obunachilar: 1.08K
Kanalning ta’rifi

UMS(UNION OF MUSLIM STUDENTS )
⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️
OUR MULTIPURPOSE BOT @unionofmuslimstudentsbot
OUR TOP CHANNELS AND GROUPS
1. @unionofmuslimstudents
2. @UMS_NEWS
3. @UMS_Quran_group
3. @ums_Quran
4. @UMS_PROMOTION1
5. @ums_Afaan_Oromoo
6. @ums_babulrayan

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


Oxirgi xabar 2

2021-01-28 18:15:14
ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ

for all 1st, 2nd, 3rd, and 4th year students Entrance date is from february 6 to 7 of 2021.

UMS(UNION OF MUSLIM STUDENTS )

OUR MULTIPURPOSE BOT
1. @unionofmuslimstudentsbot

OUR TOP CHANNELS AND GROUPS
1. @unionofmuslimstudents
2. @UMS_NEWS
3. @UMS_Quran_group
3. @ums_Quran
4. @ums_Afaan_Oromoo
5. @ums_babulrayan
311 viewsedited  15:15
Ochish/sharhlash
2021-01-27 23:32:27 የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ፈተና ለመስጠት ዝግጅቱን ማጠናቀቁን የአገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጄንሲ ገለጸ

ከትግራይና ቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ውጪ በሁሉም ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች የ12ኛ ክፍል የማጠቃለያ ፈተና ለመስጠት ዝግጅት መጠናቀቁን ኤጀንሲው ገልጧል፡፡

ፈተናው በበይነ መረብ (በኦን ላየን) እንደሚሰጥ የአገር አቀፍ ፈተናዎች ኤጄንሲ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ዲላሞ ኦቶሬ ገልጸዋል፡፡

ለፈተናው የሚያስፈልጉ የግብዓትና የስልጠና ዝግጅቶች መጠናቀቃቸውንም ዳይሬክተሩ መግለፃቸውን አሃዱ ኤፍ ኤም 94.3 ሬድዮ ዘግቧል።

UMS(UNION OF MUSLIM STUDENTS )

OUR MULTIPURPOSE BOT
1. @unionofmuslimstudentsbot

OUR TOP CHANNELS AND GROUPS
1. @unionofmuslimstudents
2. @UMS_NEWS
3. @UMS_Quran_group
3. @ums_Quran
4. @UMS_PROMOTION1
5. @ums_Afaan_Oromoo
6. @ums_babulrayan
345 views20:32
Ochish/sharhlash
2021-01-26 22:45:20 የጥሪ ማስታወቂያ- ባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ

በ2012 ዓ.ም መደበኛ የቅድመ ምረቃ ሁለተኛ ዓመት 1ኛ ሴሚስተር
ለነበራችሁ ተማሪዎች ብቻ

በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በ2012 ዓ.ም መደበኛ የቅድመ ምረቃ ሁለተኛ
ዓመት 1ኛ ሴሚስተር የነበራችሁና በተለያየ ምክንያት ትምህርታቸሁን
ያቋረጣችሁ ተማሪዎች የ2012 ዓ.ም ሁለተኛ ዓመት 1ኛ ሴሚስተር
ትምህርታችሁን በልዩ መርሃ ግብር አጠናቃችሁ ከየባቻችሁ ጋር
ሁለተኛውን ሴሚስተር እንድትቀጥሉ ፕሮግራም የተያዘ በመሆኑ እስከ
24/05/2013 በየትምህርት ክፍሎቻችሁ ሪፖርት እንድታደርጉ
እንስታውቃለን፡፡

UMS(UNION OF MUSLIM STUDENTS )

OUR MULTIPURPOSE BOT
1. @unionofmuslimstudentsbot

OUR TOP CHANNELS AND GROUPS
1. @unionofmuslimstudents
2. @UMS_NEWS
3. @UMS_Quran_group
3. @ums_Quran
4. @UMS_PROMOTION1
5. @ums_Afaan_Oromoo
6. @ums_babulrayan
405 views19:45
Ochish/sharhlash
2021-01-26 14:07:59 የ 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተናን በተመለከተ

12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የመፈተኛ ቀን በዚህ ሳምንት ይፋ እንደሚደረግ ተነግሮ ነበር ነገር ግን ትምህርት ሚኒስተር እስካሁን በዚህ ቀን ይሰጣል ብሎ ያወጣዉ ምንም አይነት መረጃ የለም፡፡

ስለዚህ ተማሪዎች ለፈተናችሁ ዝግጅታችሁን እንድትቀጥሉ እያሰሰብን መረጃዉን እንዳገኘን በፍጥነት የምናደርስ ይሆናል

UMS(UNION OF MUSLIM STUDENTS )

OUR MULTIPURPOSE BOT
1. @unionofmuslimstudentsbot

OUR TOP CHANNELS AND GROUPS
1. @unionofmuslimstudents
2. @UMS_NEWS
3. @UMS_Quran_group
3. @ums_Quran
4. @UMS_PROMOTION1
5. @ums_Afaan_Oromoo
6. @ums_babulrayan
446 viewsedited  11:07
Ochish/sharhlash
2021-01-22 21:34:46 Haramaya University Dear HU-CHMS:
- Medicine Clinical Year ONE (C_I)
- Fourth Year Clinical Pharmacy
-Third Year Nursing, Midwifery, Psychiatry, MLS , Env'tal Health and HO students.

This is to notify you that your return to campus will be January 30 and 31, 2021.Registration will be on February 01, and Classes and Clinical Attachments will begin by February 02, 2021.


College of Health and Medical Sciences
Harar, Ethiopia
From HU-CHMS Peace Form President

@UnionofmuslimStudents
709 views18:34
Ochish/sharhlash
2021-01-21 21:56:22
የጥሪ ማስታወቂያ ለባህርዳር ዩኒቨርሲቲ 2ኛ ዓመት እና ከዚያ በላይ ለነበራችሁ ተማሪዎች፡

@UnionofmuslimStudents @UMS_NEWS #SHARE
579 views18:56
Ochish/sharhlash
2021-01-21 21:43:24 According to study done by the European Society of Cardiologists recently reported that compared to drinking no alcohol at all, having one alcoholic drink a day was linked to a 16% increased risk of atrial fibrillation(atype of Chronic heart problem)
438 views18:43
Ochish/sharhlash
2021-01-21 21:24:48 #AxumUniversity

ለአክሱም ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ጥሪ ተደረገ።

የአክሱም ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎችን ጥር 20 እና 21 በመቐለ ዩኒቨርሲቲ ኹሓ ካምፓስ ተቀብሎ እንደሚያስተምር አስታውቋል።

የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ገብረእየሱስ ብርሃነ የመማር ማስተማር ሂደትን አስመልክተው ለመገናኛ ብዙሃን ለመግለጫ ሰጥተዋል።

ፕሮፌሰሩ ፥ ተማሪዎችም ሆኑ ወላጆች የደህንነት ስጋት ሳይገባቸው በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ተመራቂዎቹ መገኘት እንዳለባቸው በመግለጽ ጥሪ አቅርበዋል።

በቀጣይም ሌሎች ተመራቂ ላልሆኑ ተማሪዎች ጥሪ በማድረግ ዩኒቨርሲቲው የሚያስተምር መሆኑንም ገልጸዋል። ~ ENA


@UnionofmuslimStudents
431 views18:24
Ochish/sharhlash
2021-01-20 21:35:47 Haremaya Universitiy Update calendar

*March 06, 2021: Boarding open

*March 06-08, 2021: online registration of second semester courses

*March 09: Training and orientation of field choosing

*March 12-17: exam week for the remaining first semester courses

For those students who quit the university due to instability:
You will join us after two weeks, February 05, 2021 ( Tir 28, 2013)

Via-Getachew Teshome Haremaya Universitiy Freshman ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት
@UnionofmuslimStudents

Share share
443 views18:35
Ochish/sharhlash
2021-01-20 07:29:50
ጥር-16-2013 በኦዳ አዳራሽ

ሚልቶ የመድረክ ፕሮግራም
ተስፋ ባለበት ሁሉ ስኬት ቅርብ ነው የሚል መሪ ቃልን አንግቦ በቅርቡ ወደናንተ ይደርሳል። በመድረኩ የህይወት ልምዳቸውን የሚያካፍሉ ታላላቅ ስብዕናዎች ይጋበዛሉ፣ወጣት ሙንሺዶች በመረዋ ድምፆቻቸው የመድረኩ ድምቀት ይሆናሉ፤አስገራሚ የትወና አቅሞች ይወጣሉ፤ያልታወቁና ያልተነገረላቸው የህዝብ ባለውለታዎች ከታሪክ ማህደር ተመዘው ይወሳሉ ይዘከራሉ!!
ይምጡ ይታደሙ ቁምነገር ይጨብጡ ተስፋዎን በማለምለም የስኬት ጉዞዎን ያሳልጡ!!
ያሉት ውስን ቦታዎች በመሆናቸው በጥዋት መገኘት አይዘንጉ::

ሚልቶ ተስፋ ባለበት ሁሉ ስኬት ቅርብ ነወ!!

ማሳሰቢያ:ከጥዋቱ 2:45 ፕርግራሙ የሚጀምርበት ጊዜ መሆኑን ያስተውሉ!!
አድራሻ:ጅማ ከተማ መነኻሪያ አጠገብ ከላሎ ሆቴል ፊትለፊት ኦዳ ህንፃ 3ኛ ፎቅ::
ለተጨማሪ መረጃ ከታች ያሉትን ስልኮች ይጠቀሙ
0923303549
0923828418
461 views04:29
Ochish/sharhlash