ለምታስፈልጋቸው ስትል ! የዛሬ ስራችው ላይ አንድ ነገር ስታጎድሉ ማንን እየበደላችሁ እንደሆነ አታውቁም ! ምናልባት የዛሬ ግዴታችሁ ላይ የሆነ አንድ ሰው ባደረጋችሁት ነገር ይጠቀም ነበር ይሆናል ! "ሁሌም ይሄን አስብ ሲደክምህ ልትቅም ስትል አንተን የሚፈልግህ ሰው እያጣህ መሆኑን እና ሳታውቀው በደል እየፈፀምህ መሆንህን" 1.3K viewsMotivational Speaker, 22:01