Get Mystery Box with random crypto!

የረሱል ሰ.አ.ወ የሚገርም አዛኝት አንድ የገጠር ሰዉ መጣና ለነብያችን ሰ.አ.ወ ሰሀቦች በተሰ | ድነል ኢስላም//መነሀጅ አልሰለፊያ//كوني منهج السلفية

የረሱል ሰ.አ.ወ የሚገርም አዛኝት
አንድ የገጠር ሰዉ መጣና ለነብያችን ሰ.አ.ወ ሰሀቦች በተሰበሰቡበት ወይን ሰጣቸዉ። ነብያችንም ሰ.አ.ወ አንዷን በሏት ከዛም ደገሙ እያሉ እያሉ በሙሉ በሉት። ሰውዬውም ነብያችን ሰ.አ.ወ በሉልኝ ብሎ በጣም ተደሰተና ሄደ። ሰሀቦች በመገረም ያረሱለሏህ እንዴት ብቻወትን በሉ አሏቸዉ። ረሱል ሰ.አ.ወ ''ሰዉዬዉ የሰጠኝ ወይን የሚማረር ነበር ለናንተ ብሰጣችሁ ታጥላሉበትና ተከፍቶ ይሄድ ነበር ።ብለዉ መለሱላቸዉ

ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለሏህ