Get Mystery Box with random crypto!

ሰበር ዜና! ጋሸና በኢትዮጵያ ጦር ቁጥጥር ስር ዋለ! የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት፣ የአማራ ልዩ | YeneTube

ሰበር ዜና!

ጋሸና በኢትዮጵያ ጦር ቁጥጥር ስር ዋለ!

የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት፣ የአማራ ልዩ ኃይል፣ ፋኖ እና ሚሊሻ የጋሸና፣አርቢትና ሌሎች የትግሬ ወራሪ ኃይልን ምሽግ ደርምሶ ወደ ወልዲያ እየገሰገሰ መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን ገልፆአል።

በሸዋና በደቡብ ወሎም የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት፣ የአማራ ልዩ ኃይል፣ ፋኖ እና ሚሊሻ ተጋድሎ በርካታ ቦታዎች ነፃ መውጣታቸው ተገልፆአል።

@YeneTube @FikerAssefa