Get Mystery Box with random crypto!

የቻይናው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አዲስ አበባ ገቡ! የቻይናው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ይ ለይ | YeneTube

የቻይናው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አዲስ አበባ ገቡ!

የቻይናው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ይ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ዛሬ አዲስ አበባ ገብተዋል።የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱም ምክትል ጠቅላይ ሚኒሰትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒሰትር ደመቀ መኮንን አቀባበለ አድርገውላቸዋል።

@YeneTube @FikerAssefa