Get Mystery Box with random crypto!

የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ነገ አዲስ አበባ ይገባሉ! የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ | YeneTube

የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ነገ አዲስ አበባ ይገባሉ!

የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ ነገ አዲስ አበባ ይገባሉ፡፡ሚኒስትሩ በነገው እለት ከምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ጋር ይወያያሉ ተብሎም ይጠበቃል፡፡

@YeneTube @FikerAssefa