Get Mystery Box with random crypto!

በማህበራዊ ሚዲያዎች 'የአማራ ክልል ልዩ ኀይል ምክትል አዛዥ ረዳት ኮሚሽነር ቢሰጥ ጌታሁን ከህወሓ | YeneTube

በማህበራዊ ሚዲያዎች "የአማራ ክልል ልዩ ኀይል ምክትል አዛዥ ረዳት ኮሚሽነር ቢሰጥ ጌታሁን ከህወሓት ጋር ግንኙነት ስለአላቸው በቁጥጥር ስር ውለዋል" በሚል እየተራገበ የሚገኘው ዜና ከእውነት የራቀ መሆኑን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል።

እውነታው ረዳት ኮሚሽነር ቢሰጥ ጌታሁን በአሁኑ ሰዓት ከሌሎች የፀጥታ ጓዶቻቸው ጋር በመሆን ሰራዊቱን በአግባቡ እየመሩ ያሉ እንደሆነ ተገልጿል።

@YeneTube @FikerAssefa