Get Mystery Box with random crypto!

ብሔራዊ ባንክ የብድር ክልከላውን ሙሉ በሙሉ አነሳ! ለባለፉት አራት ወራት ተግባራዊ የነበረው የብ | YeneTube

ብሔራዊ ባንክ የብድር ክልከላውን ሙሉ በሙሉ አነሳ!

ለባለፉት አራት ወራት ተግባራዊ የነበረው የብድር ክልከላ ሙሉ በሙሉ መነሳቱን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ዛሬ አስታወቀ።

ብሔራዊ ባንክ ባንኮች ብድር አገልግሎት ለሁሉም ደንበኞቻቸው እንዲሰጡ ትዕዛዝ ማስተላለፉን ሪፖርተር ከምንጮቹ አረጋግጧል።

ክልከላው የተጣለው "የኢኮኖሚ አሻጥርን" ለመከላከል እንደነበር የሚታወስ ሲሆን ተግባራዊ ተድርጎ የነበረው በትይዩ እና በህጋዊ የውጭ ምንዛሬ ግብይት ላይ ያለው ልዩነት መስፋቱን ተከትሎ ነበር።

[ሪፖርተር]
@YeneTube @FikerAssefa