Get Mystery Box with random crypto!

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሚካሄደውን ምርጫ አስመልክቶ ጊዜያዊ የ | YeneTube

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሚካሄደውን ምርጫ አስመልክቶ ጊዜያዊ የጊዜ ሰሌዳ ለፓርቲዎች እና ለሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ይፋ አደርገ!

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 6ተኛው አጠቃላይ ምርጫን በአብዛኛው የአገራችን ክፍሎች አከናውኖ እጠናቋል።በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ውስጥ በሚገኙ 17 ምርጫ ክልሎች (በአብዛኛው የክልል ምክር ቤት) ምርጫ ሳይካሄድ ቀርቷል።በክልል የሚያስፈልገው የጸጥታ ፍላጎቶች ከተሟሉ ምርጫው ሊከናወንበት የሚችልበትን ጊዜያዊ ሰሌዳ ለፓርቲዎች እና ለሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ይፋ አድርጓል።

@YeneTube @FikerAssefa