ሞሮኮ 310 ህገወጥ ስደተኞች ባህር ሊያቋርጡ ሲሉ መያዟን ገለጸች!የሞሮኮ የባህር ኃይል 3 — Iltimos xabar YeneTube

Picture 1 from YeneTube 2021-10-20 09:40:17
ሞሮኮ 310 ህገወጥ ስደተኞች ባህር ሊያቋርጡ ሲሉ መያዟን ገለጸች!

የሞሮኮ የባህር ኃይል 310 የሚሆኑ ህገወጥ ስደተኞች በሜድትራኒያንና በአትላንቲክ ባህር ዳርቻዎች አድርገው ወደ አውሮፓ ሊያቀኑ ሲሉ መያዙን አስታውቋል፡፡አብዛኞቹ ስደተኞች ከሰሀራ በታች የመጡ የመጡ ሲሆን ከስደተኖቹ ውስጥ 23 ሴቶችና 9 ህጻናት ይገኙበታል፡፡ስደተኞቹ በሚንቀሳቀሱበት ጉዜ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ማለፋቸውን የሞሮኮ መንግስት አስታውቋል፡፡

[Alain]
@YeneTube @FikerAssefa
13.2K views