Get Mystery Box with random crypto!

Ermi sport & Tirapi — Telegram kanal

Telegram kanalining logotibi ermisportfitness — Ermi sport & Tirapi E
Telegram kanalining logotibi ermisportfitness — Ermi sport & Tirapi
Kanal manzili: @ermisportfitness
Toifalar: Turkumlanmagan
Til: Oʻzbek tili
Obunachilar: 278
Oʻxshash kanallar Turkumlanmagan

Oxirgi xabar

25 июн 2022
ስቅታ ምንድን ነው? እንዴት ልንከላከለው እንችላለን?

ስርቅታ ድንገተኛ ያለውዴታ ወይም ሳያዙት ከቁጥጥር ውጪ የዲያፍራም ጡንቻዎች መጨማደድ ወይም መሰብሰብ ሲሆን፤ የእነዚህ ጡንቻዎች መሰብሰብ የድምጽ አውታሮችን በመዝጋት ስቅታ እንዲፈጠር ያደርጋል።

ዲያፍራም (በሆድ እና ሳንባ መካከል የሚገኝ ጡንቻ) ተጨማዶ ስቅታ እንዲፈጠር ከሚያደርጉት ነገሮች መካከል:-

ሆዳችን በምግብ ሲወጠር ወይም ሲለጠጥ
አልኮል
አየር
የጨጓራ የሙቀት መጠን ሲቀየር
አልኮል ወይም ሲጋራ በብዛት ስንጠቀም ይፈጠራል ማለት ነው።

በተጨማሪም ስንጨነቅ ወይም በጣም ሲደክመን ይከሰታል።

በአብዛኛው ስቅታ ከጀመረን በኋላ በአጭር ጊዜ ውስጥ የሚቆም ሲሆን አንዳንድ ጊዜ ለቀናቶችና ሳምንታቶች ሊቆይ ይችላል።

ይህ ያልተለመደ ሲሆን ሌሎች በሽታዎች እንዳሉብን አመላካች ነው። ከእነዚህ በሽታዎች መካከል:-

በዲያፍራም አካባቢ በመርፌ ወይም በስለት ነገሮች መወጋት
የአንጀት መውረድ
ከጉሮሮ እስከ አንጀት ባሉ የሰውነት ክፍሎች ላይ ከፍተኛ ህመም መኖር እና
በደረት ነርቮች መቆጣት ምክንያት የሚፈጠሩ እጢዎች ናቸው።

ከአንድ ወር በላይ የሚቆይ ስቅታ በህክምና የማይድን ስለሆነ ከፍተኛ ጥንቃቄ ያስፈልዋል።
መከላከያ መንገዶች

ወደ ህክምና መስጫ ተቋም መሄድ የማይችሉበት ሁኔታ ውስጥ ካሉ ከታች ከተዘረዘሩት ውስጥ አንዱን ቀላል መንገድ መጠቀም ተገቢ ነው:-

በወረቀት ቦርሳ ወይም በካኪ ፖስታ ውስጥ መተንፈስ
ከአፍዎ በተቃራኒ ካለው የብርጭቆ ጠርዝ ላይ ለመጠጣት መሞከር
ትንፋሽዎን ቆጥበው ወይም ውጠው ሳይተነፍሱ ለትንሽ ጊዜ መቆየት
ሎሚ መምጠጥ
ስኳር መቃም
ጆሮዎን በጣትዎ ደፍነው በስትሮ (Straw) ውሃ መጠጣት
የፀጉርዎን ጫፍ ይዘው ለ1 ወይም 2 ደቂቃ ወደላይ መሳብ (መጎተት)
በውሃ በተነከረ ጥጥ ላንቃችንን ማሸት ወይም መጥረግ
ምላስዎን በእጅዎ ይዘው ወደ ውጭ ቀጥ አድርገዉ መሳብ ወይም መጎተት ናቸው።
https://t.me/ermisportfitness
https://t.me/ermisportfitness
መልካም ጤንነት!!
190 views16:44
Ochish/sharhlash

Ko'p beriladigan savollar

Ermi sport & Tirapi haqida tez-tez beriladigan savollar

Ermi sport & Tirapi (@ermisportfitness) — Telegram Store katalogiga kiritilgan Telegram kanali. Ushbu sahifadagi «Kanalga o‘tish» tugmasi kanalni Telegram orqali ochadi.
Ushbu sahifadagi «Kanalga o‘tish» tugmasini bosing yoki Telegramda @ermisportfitness ni qidiring. Kanalga hali ham qo'shilish mumkinligini Telegramning o'zi ko'rsatadi.
Telegram Store katalogi bu yozuv va havola uchun haq olmaydi. Kanal bepulmi yoki yo'qmi, buni uning Telegramdagi egasi hal qiladi.
Katalogda Ermi sport & Tirapi uchun 278 obunachi ko'rsatilgan. Hozirgi soni Telegramda ko'rinadi.
Katalogda Ermi sport & Tirapi tili Oʻzbek tili deb ko'rsatilgan.
Ha, o'xshash kanallar ushbu sahifaning pastroq qismida keltirilgan.
Ushbu sahifada Ermi sport & Tirapi haqidagi katalog ma'lumotlari va kanalga havola bor. Postlarning o'zi Telegramda o'qiladi.
Ermi sport & Tirapi avatar
Ermi sport & Tirapi @ermisportfitness
Telegram'da ochish