Get Mystery Box with random crypto!

🍫Love_Pic💟

Telegram kanalining logotibi boom31 — 🍫Love_Pic💟 L
Telegram kanalining logotibi boom31 — 🍫Love_Pic💟
Kanal manzili: @boom31
Toifalar: Kattalashtirilmagan
Til: Oʻzbek tili
Obunachilar: 1.13K
Kanalning ta’rifi

#እዚህ ላይ ምታገኙት👇👇😈
#ምርጥ ምርጥ የፍቅር ሙዚቃ 💕
#ቆንጀዬ ግጥም 😍
#የልደት ቀን ከኛ ጋራ 🎂🍭🍬🍾🍾🍾🍻
#በድሮ ሙዚቃ ወደ ዋላ እንመለሱት አለን 😞😭💔
#One Love የትምሮ pp የኛን 🏬
#cross እሰራለን
#ምንም አታጡም jon please Batseb yhonu kgagar
@Oromy_87
@Boom31

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


Oxirgi xabar

2023-05-10 09:39:54
ቴፒ ና አቅራቢያ የምትገኙ የኦርቶዶክስ ልጆች share
99 views , 06:39
Ochish/sharhlash
2023-05-09 16:52:56
እንኳን አደርሳችሁ

አማላጂ እናቴ የመኖሬ ትርጉም አንቺ ነሽ እናቴ ተሰፋዬ የኔ ሆሉም ነግር ሲከፋኝ ደጀሽ መጥቼ ምረሳው

ሳለቀሰ ምታፀናኘኘ

በደሰታም ባዘኔም መጠጊያ ነሽ እናቴ



@boom31
156 views , edited  13:52
Ochish/sharhlash
2023-05-08 22:45:54
207 views , 19:45
Ochish/sharhlash
2023-05-08 22:24:04 Pro myhon ensra yker

መጀመሪያ የፍቅርኛ ቹን መጀመሪያ ፊደልB common ytfu lmngr @Oromy_87 cross lmsratm
201 views , 19:24
Ochish/sharhlash
2023-05-08 18:57:28
224 views , 15:57
Ochish/sharhlash
2023-05-08 18:51:24 በሬድዮ  የሙዚቃ ምርጫ ላይ ነው እና አንዷ ሙዚቃ ለመጋበዝ መስመር ላይ ገብታለች

ሄሎ ጤና ይስጥልን ይህ የሙዚቃ ግብዣ ሰአታችን ነው ማን እንበል

k ነኝ

ይቅርታ ሙሉ ስምሽን

አይ ማንም እንዲያውቀኝ ስላልፈለኩ ነው

እሽ ለማን ነው የመረጥሽው

ለ M

ሙሉ ስሙስ

አይ! እሱንም ሰው እንዳያውቀው

እሽ ከየት ነው

አይ! የአካባቢው ሰው እንዳያውቀኝ

እሽ ምንድን ነው ታዲያ

ያው እሱም ይወደኛል እኔም እወደዋለው

እንዴ እሽ አንቺ ዉደድሽው እሱ እንደሚወድሽ በምን አወቅሽ

ማ ሙባረክ !? እኔ ከድጃን እንደሚወድ ድፍን የስልጤ ህዝብ ነው የሚያውቀው

235 views , 15:51
Ochish/sharhlash
2023-05-07 19:42:35
283 views , 16:42
Ochish/sharhlash
2023-05-06 22:21:31 አንዱ ሽንት ቤት ገባ እና ከጥግ እስከጥግ የተፃፉትን ጥቅሶች አንብቦ ከጨረሰ በኋላ ምን ብሎ ቢፅፍ ጥሩ ነው

" ጎበዝ የመጣንበትን አላማ አንርሳ እንጅ "



@boom31
@boom31
379 views , edited  19:21
Ochish/sharhlash
2023-05-06 21:27:21 እሰቲ ይሂን ቻላን መርቁት
333 views , 18:27
Ochish/sharhlash
2023-05-06 20:33:41
344 views , 17:33
Ochish/sharhlash